top of page
Search

ዋሊን ቢራ ስፓንሰር ያደረገው ‘ዋሊን የፋሽን ወር በድምቀት ተጀመረ!

Updated: May 11, 2022

ዩናይትድ ቢቨሬጅስ አ.ማ በዋሊን ቢራ ምርቱ ስፖንሰር ያደረገው ‘ዋሊን የፋሽን ወር ‘ የመጀመሪያ ሳምንት ዝግጅት በውቢቷ አዳማ ከተማ ጄ ሪዞርት የከተማዋ የፋሽን አድናቂዎች እና ተጋባዝ እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ተካሂዷል!


በፕሮግራሙ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድርጅታችን ስራ አስኪያጅ አቶ ተሬሳ ኡርጌሳ ዋሊን ቢራ የማህበረሰባችንን ባህል እና እሴቶች ሊያጎለብቱ ለሚችሉ መሰል እንቅስቃሴዎች ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ማድረጉን እንደሚቀጥል ገልፀዋል። ዋሊን የፋሽን ወር በቀጣይ ሳምንታትም በሻሸመኔ፣ በአሰላ፣በጅማ እና በአምቦ ከተሞች መካሄዱን የሚቀጥል ይሆናል።


አብሮነት የሚል ትርጓሜ ያለው ዋሊን ቢራ ሙሉ በሙሉ ከንፅህ ገብስ የሚጠመቅ ሲሆን ምንም አይነት ስኳር አይጨመርበትም።



66 views0 comments

Comments


bottom of page